Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ከ200 በላይ ኢትዮጵያኖች እንደሞቱ ከወደ ግብጽ እየተሰማ ነው።

$
0
0
ሌላኛው ትኩሳታችንን ከወደ ሜድትራኒያን እየሰማን ነው። ከግብጽ በመነሳት የሜድትራኔአኒያን ባህር አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመግባት በመጓዝ ላይ ያለው 400 ስድተኞች በባሕር ውስጥ ሰጥመው መሞታቸው ተገለጸ ። ከግብጽ ወደ ጣልያን በመርከብ ሲጓዙ ከነበሩ 400 መንገደኞች መርከቡ ላይ በደረሰ አደጋ ከተጟዦቹ አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊያን እንደሆኑና ከ200 በላይ ኢቶጵያኖች እንደሞቱ ማምሻውን ከግብጽ እየተሰማ ነው። መከራዋ የበዛ ሀገር ኢትዮጵያ በሀዘን ላይ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles