Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አትሌት ኩለኒ ገልቻ በወንድ ጓደኛዋ ተወግታ ተገደለች

$
0
0
በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ውስጥ በመካከለኛ ርቀት 800 ሜትር ተወዳዳሪ የነበረችውና በብሔራዊ ቡድን ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት ተመራጭ በመሆን የምትታወቀው የ19 አመትዋ አትሌት ኩለኒ ገልቻ ከወንድ ጓደኛዋ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት በአትሌት ጓደኛዋ እጅ ህይወቷ በስለት ማለፉን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብን በምንጭነት ጠቅሶ ለአሜሪካ ድምጽ ገለፀ። የአትሌት ኩለኒ ገልቻ ገዳይ እንደሆን የተጠረጠርው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles