Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ኢትዮጵያ ዘንድሮም በእስረኛ ብዛት ከአፍሪካ በሁለተኛነት እየመራች ነዉ፡፡

ኢትዮጵያ ዘንድሮም በእስረኛ ብዛት ከአፍሪካ በሁለተኛነት እየመራች ነዉ፡፡ ደቡብ አፍሪካን ተከትላ፡፡ ከ111 ሺህ በላይ እስረኞች አሏት፡፡ ይህ በይፋ የሚታወቀዉ ነዉ፡፡… ጦላይና ሁርሶን በመሳሰሉ ትላልቅ የጦር ሠፈሮች(ካምፖች) ዉስጥ በ‹‹ተሐድሶ››ስም ያለፍርድ የታጎሩትን ፣ በፊንፍኔና ሌሎች ከተሞች ዉስጥ በሚገኙ የደህንነት እስር ቤቶች ታፍነዉ ያሉትን፣ በየቀበሌዉና በዞን እስር ቤቶች…በቤታቸዉ ታስረዉ ያሉትን መረራ ጉዲናንና በቀለ ነጋን…እንዲሁም አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝን አይጨምርም፡፡ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles