Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አስገራሚ ዜና በወልቃይት ኣማራ ህዝብ የተፈጸመ!!!

$
0
0
ትላንት በ08/09/2008 ዓ.ም በቃብትያ ኣዲ ህርዲ ከተማ በተደረገው ህዝባዊ ስብስባ ታላቅ ድል እና መልካም ጅማሮ ታየ ። ወደ 4ሺ ገደማ ህዝብ በተገኘበት ስብሰባ የተወሰኑ ውሳኔዎች ሰላማዊ ትግሉ የበለጠ እንዲጎመራ የበለጠ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ያደረገ እና ለሌሎችም ትምህርት ሰጪ እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በህዝባዊ ስብሰባው ከተወሰኑ ዋና ዋና ውሳኔዎች መካከል 1ኛ) እኛ የቃብትያ -ሶል የአማራ ህዝብ የማንነት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles