” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሟሟላት የሚጠበቅባቸውን የህግ ጉዳዮች አላሟሉም ያላቸውን 14 የፖለቲካ ፓርቲዎች ፈቃድ መሰረዙን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በሕጉና በመተዳደሪያ ደንባቸው መሠረት ያላሟሏቸውን ጉዳዮች እንዲያሟሉ ቀነ ገደብ ቢያስቀምጥም ሊያሟሉ እንዳልቻሉ ነው ያስታወቀው፡፡ ይሁን እንጂ 14ቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እስከአሁን ድረስ በሕጉ እና በመተዳደሪያ ደንባቸው መሠረትጠቅላላ ጉባኤ የሚያካሂዱበት ጊዜ ያለፈ በመሆኑ፣ […]
