የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ህወሃት አባላትን ወደ ቁልፍ ዲፕሎማሲያዊ ስፍራዎች የማሸጋገሩ እርምጃ መቀጠሉ ታወቀ። የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ አባል የሆኑት ዶ/ር ኃ/ሚካዔል አበራ በብሪታኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙ ሲሆን፣ ሌላው የህወሃት አባል አቶ ብርሃነ ኪዳነ ማሪያም በአቶ ግርማ ብሩ ምርት በዋሺንግተን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው እንደሚላኩ ምንጮች ለኢሳት ገልጸዋል። በሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ፕሬዚደንት ለረጅም አመታት ያገለገሉትና […]
