ሰሞኑን በቃሊቲ ገብርኤል ወረዳ.07 ቀበሌ10/11-ልዩ ስሙ ጨሬ ሰፈር በመባል የሚታወቀው ኣካባቢ ከአንድ ሺህ በላይ ቤቶች እንዲፈርሱ በአፍራሽ ግብረ ሃይል ምልክት ተደርጎባቸው በሁለት ቀን አፍረስው ካልጨረሱ በዶዘር ሊፈርስ እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው፡፡ በሁኔታው የተቆጡ ነዋሪዎች መንግስት በዜጎቹ የሚፈጽመው ጭካኔ እንግዲህ በቃ,ሞት ተፈርቶ ውርደት መቀበል አንችልም እያሉ ይገኛል፡፡ በዚህ ክረምት የት እንሄዳለን በማለት የተቆጡ ሰዎች ሰላማዊ ሰልፍ ሊወጡም […]
