የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ የመላው አማራ የህልውና ጉዳይ መሆኑ በኢትዮጵያውያን ዘንድ በዓራቱም ማዕዘናት በአጽንኦት እየተገለጠ ነው፥ ሰሜን በጌምድር ጎንደር በፋሺሽቱ የወያኔ ዓገዛዝ ላይ ሸምቋል፥ ከበየዳ እስከ ዳንሻ፥ ከቋራ እስከ አብርሃጅራና አብደራፊ ጀግናው የጎንደር ሕዝብ መብቱን ለማስከበር ወያኔን ሊተናነቅ ተዘጋጅቷል፥ በደል ያንገፈገፈው የአማራ ሕዝብ፥ ከጎንደር እስከ ወሎ፥ ከሸዋ እስከ ጎጃም በወያኔ ላይ እየመከረ ነው፥ እብሪተኛው የወያኔ […]
