Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በኦሮሚያ እና በጎንደር የተቀጣጠለው ህዝባዊ ተቃውሞ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ምሁራን ጠየቁ

$
0
0
በኦሮሚያ እና በጎንደር የተቀጣጠለው ህዝባዊ ተቃውሞ ተጠናክሮ እና ተቀናጅቶ እንዲቀጥል ሁለት ታዋቂ ምሁራን ገለጡ። ከኢትዮጵያ ሳተላይት ሬዲዮና ቴሌቪዥን (ኢሳት) ጋር ቆይታ ያደረጉት ሁለት ምሁራን ለወራት የዘለቀው የኦሮሞ ህዝብ እንቅስቃሴና የጎንደር ህዝብ መብቱን ለማስመለስ የሚያደርገውን ትግል ተቀናጅቶ ከቀጠለ የኢትዮጵያ ህዝብ ለነጻነቱ የሚያደርገው ጉዞ ሩቅ እንደማይሆነ አስታውቀዋል። በቺካጎ ኤሊኖይ ግዛት ሃርፐር ኮሌጅ የኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር ጌታቸው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles