Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የጎንደሩ ስብሰባ በረከት ስለ ወልቃይት ጭጭ… የህዝብ ተስፋ ወደአፈሙዝ

$
0
0
ምንም መፍትሔ የሌለው ቢሆንም የህዝቡ ብሶት ያለምንም ፍርሃት የተንፃበረቀበት እና ግልፅ አቋም የተቀመጠበት ስብሰባ ነበር፡፡ የድንበሩ ጉዳይ ያው ተከዜ መሆኑን ህዝቡ በጋለ ስሜት ነበር አስረግጦ የተናገረው፡፡ የታሰሩ እና ታፍነው የተወሰዱ ኮሚቴዎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ ተጠይቋል፡፡ ኢቲቪ፡ ፋና እና ጌታቸው ረዳ ግልፅ ይቅርታ እንዲጠይቁ ተጠይቀዋል። ከበረከትም ሆነ ከገዱ የተለየ ነገር አልተደመጠም፡፡ …. መቋጫ ሊያበጁ አልነበረም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles