Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በሰሜናዊ የፈረንሳይ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ በጩቤ ተወግቶ ተገደለ

$
0
0
በሰሜናዊ የፈረንሳይ ግዛት በምትገኘው ካላይስ የስደተኞች ጊዜያዊ መጠለያ ውስጥ በነበሩ ስደተኞች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት አንድ ኢትዮጵያዊ ደረቱ አካባቢ በጩቤ ተወግቶ ህይወቱ ማለፉን የዘገበው የድረ ገጽ ጋዜጣ የሆነው ላ ቮስ ደ ኖርድ ሌሎች ስድስት ስደተኞችም ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው አስታውቋል፡፡ ጋዜጣው የካላይስ አካባቢን ፖሊሶች በመጥቀስ እንደዘገበው የ37 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ለሞት የተዳረገው ደረቱና ጀርባው ላይ በጩቤ በመወጋቱ ነው፡፡ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles