Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የአውሮፓ ስፖርትና ባህል ዝግጅት በሆላንድ – የፈደሬሽኑ እና የሆላንድ ካር ባለቤት የአቶ ታደሰ ተሰማ ፍጥጫ

$
0
0
14ኛው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ዝግጅት በነገው እለት በሆላንድ በድምቀት ይከፈታል:: ከአውሮፓ፣ ከሰሜን አሜሪካ እና ከኢትዮጵያ የሚመጡ ከ28 ያላነሱ የእግር ኳስ ቡድኖች እና በሺዎች የሚቆጠሩ እንግዶች ከዛሬ ማክሰኞ ጅምሮ ወደ ሆላንድ በመግባት ላይ ናቸው። በኢትዮጵያ የመጀመርያው የስፖርት ጋዜጠኛ እና የአለም-አቀፍ አኦሎምፒክ አማካሪ ሆነው ያሚያገለግሉት አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ  በዚህ በዓል የክብር እንግዳ ናቸው። የዘንድሮው በዓል ከመጪው እሮብ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles