Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በጎንደር ወጣቶችና በሕወሓት ወታደሮች መካከል ግጭት ተነሳ

$
0
0
በጎንደር እሁድ ሰልፍ ይኖራል ብአዴን ሰልፉን ለማስተጓጎል አድማ በታኝ ፖሊስ መድቧል በጎንደር ከተማ ከትላንትና ምሽት ጀምሮ ሕወሓት ያሰማራቸውና ጨለማን ተገን ኣድርገው ወጣቶችን ሊያፍኑ ሲሞክሩ የነበሩ የደህንነት ሃይሎች የኣፈና ድርጊታቸውን ዛሬም በቀን በቀጠሉበት ሰኣት ላይ በተፈጠረ ኣለመግባባት በጎንደር ወጣቶችና በሕወሓት ወታደሮች መካከል ግጭት መከሰቱና የተኩስ ድምጾች መሰማታቸውን በኣከባቢው የሚገኙ ምንጮች ተናግረዋል። የእሁዱን ሰልፍ ያስተባብራሉ ለኮሎኔል ደመቀ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles