የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ “መንግሥት የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ ሕዝባዊ መሠረት እንደሌለው አስታወቀ” በሚል ርእስ ሥር፣ የወያኔው ተላላኪ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብዬ፣ ባህር ዳር ከተማ በተካሔደው የዲያስፖራ ቀን ተገኝቶ፣ “የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ የሕዝብ ሳይሆን የጥቂት አመራሮች ችግር ነው” ማለቱን ነግሮናል፡፡ ይህ ግለሰብ ይህን የመሰለ የተንሸዋረረ አስተያየት እንዲሰጥ ያደረገው አሳዳሪዎቹን ለማስደሰት ያለው ከፍተኛ ፍላጎት መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ […]
