በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለውን ሰብአዊ መብት ጥሰት በመቃወም የካቲት 29, 2008 ቀን አዲስ አበባ በሚገኘው አሜሪካ ኤምባሲ በር ሰልፍ በመውጣታቸው ክስ ተመስርቶባቸው የታሰሩት 20 ኦሮሞ የአአዩ ተማሪዎች ጉዳይ ከትላንት ወዲያ የአቃቢ ህግ የምስክር ብይን ተሰጥቶበታል። በተማሪዎቹ ላይ የቀረቡባቸው ሶስት ክሶች የሚከተሉት እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ 1.አለም አቀፍ ድርጅቶች አካባቢ ከሚመለከተው የመንግስት […]
