የትግራይ ነጻ አዉጪዉ ቡድን የብሔራዊ መረጃ የመጨረሻዋ እድሉን በመሞከር ላይ እንደሚገኝ የዉስጥ ምንጮች ገለጹ። የትግራዩ ነጻ አዉጪ ቡድን የአፈናዉ ድርጅት! የጌታቸዉ አሰፋ ሐላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባኒያ! ብሔራዊ መረጃ! ለህዝባዊ እንቢተኝነት መፋፋም ምክንያት ይሆናሉ በሚል መላ ምት ብቻ አርበኞች ግንቦት ሰባት በስነ ምግባር ጉድለት ያሰናበታቸዉን እና ህወሃት ፖለቲካዊ ትርፍ አገኝበታለዉ ብሎ በእቅፍ አበባ የተቀበላቸዉ […]
