Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በጎንደር የወያኔ ጦርና በዐማራ ገበሬዎች መካከል የጦፈ ጦርነት ተጀምሯል

$
0
0
ዐማሮች ወገኖቻቸውን እንዲደርሱላቸው ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ መንገዶች ተዘግተዋል፡፡ የዐማራ ገበሬዎች እና በወያኔ ሠራዊት መካከል የሚደረገው የተኩስ ልውውጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ከቦታው ያነጋገርናቸው የዐማራ ተጋዮች በቅርብ እርቀት የሚገኙ የአርማጭሆ፣ የቋራ፣ የደምቢያ፣ እና የጎጃም አካባቢ የታጠቁ ገበሬዎች በአስቸኳይ እርዳታ እንዲሰጧቸው መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ Filed under: NEWS

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles