ዛሬ October 19, 2016 አርማጭሆ ወረዳ ሙሴባምብ ማርያም መዘጋ፥ እባበይ ፈለቀ የተባለ ወጣት ትጥቁን ለማስፈታት ተኩስ በከፈቱበት የአጋዚ ወታደሮች ላይ ጥቃት አድርሶ ተሰወረ፥ ጠመንጃውን ይዞ በሞተር ሳይክል በመጓዝ ላይ እንዳለ ድንገት አስቁመው መሳሪያህን አውርድ በማለት ተኩስ የተከፈተበት ወጣት እባበይ ፈለቀ በወሰደው ፈጣን ራስን የመከላከል እርምጃ የተኮሱበት ወታደሮች ውስጥ ስንቱ እንደሞቱ ባይታወቅም ተኩሶ ጥሎ እንዳመለጠ የደረሰን […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
