Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ከአማራ ክልል የተወከሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተቃወሙ

$
0
0
ተወካዮቹ አዋጁ አፋኝ በመሆኑ በክልላችን እንዲሰራ አንፈቅድም በማለት ተቃውሞአቸውን ገልጸዋል። ተወካዮቹ የያዙትን አቋም እንዲለውጡ ከትናንት ጀምሮ በደህንነቶች ሲዋከቡ ውለዋል። ተቃውሞአቸውን ለመግለጽም የተዘጋጀላቸውን ምግብ ሳይመገቡ ቀርተዋል። ይህ አፋኝ ህግ በክልላችን ህዝብ ላይ ተግባራዊ እንዲሆንና ከህዝብ ጋር እንድንጣላ አንፈልግም ያሉት ተወካዮቹ፣ አዋጁ እንዳይጸድቅ በጽኑ ተከራክረዋል። 137 የሚሆኑት የምክር ቤት አባላት በአንድ ድምጽ ያሳዩት ተቃውሞ ያልተጠበቀ ሲሆን፣ ትናንትና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles