በሶማሌያ በኑር ፋህን መንደር አካባቢ ሲንቀሳቀስ የነበረ የወያኔ የመከላከያ ሰራዊት በአልሸባብ ቀለበት ዉስጥ በመግባቱ ድንገተኛና ያልተገመተ ጥቃት ደርሶበታል በዚህ ድንገተኛ ጥቃት 11 ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች ሲገደሉ 3ቱ በከፍተኛ ሁኔታ መጎዳታቸዉን ትናንት ከስፍራዉ የደረሰን መረጃ ሲያመለክት። ይህንን የልሸባብ ጥቃቱን ተንተርሶ የሶማሌ ደህንነት ሚኒስቴር አብዱረዛቅ መሃመድ አህመድ ወደ ስፍራዉ የሶማሌ ወታደሮች እንዲንቀሳቀሱ ቀደም ብለዉ ወደ አካባቢዉ የመከላከያ አዛዦች […]
