ይህ አዋጅ በአማራዉ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ላይ ብቻ ተግባራዊ እንዲሆን ከማዘዙ በላይ ለስርአቱ የሚያገለግሉ የልዩ ሐይል የመከላከያ የፌደራልና የአየር ሐይል አባላት ባጠቃላይ ለተሰማሩበት ግዳጅ ተግባራዊ ምላሽ እየሰጡ አይደለም ሲል የወታደራዊ ኮማንድ ፖስት ተወርዋሪ ግዜያዊ ደህንነቱ ለጀኔራል ሲራጅ ፈርጌሳ መልእክት መላኩን የዉስጥ ሰዎቻችን አስታዉቀዋል። የአማራና የኦሮሞ ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች አዋጁ የትግራይን ክልል አይነካም! የትግራይን ህዝብ ደህነት […]
