Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የነፃነት ሀይሎች በባህር ዳር ጥቃት ማድረሳቸው ተነገረ

$
0
0
ባህር ዳር የበርካታ ወንድሞቻችን ደም የፈሰሰባት ከተማ ናት።የዚች ከተማ ህዝብ ፍፁም ታጋሽና ትሁት ነው።እየተገደለ እንኳን ፖሊስ የእኛ ነው የሚል መፈክር ያሳየ እጅግ ጨዋ ህዝብ ነው። ባህርዳር ማምሻውን ውጥረት ነግሳል በባህርዳር ቀበሌ 24 መስኪድ ፊትለፊት ማዘጋጃ ጋር ከምሽቱ 1:30 ላይ ቦንብ ሶስት ቦታ ፈንድታል እንዴት እና ማን አፈነዳው እስካሁን በውል አልታወቀም ። ይሄ ዜና እስከተጠንከረበት ምሽት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles