የሪዮ ኦሎምፒክ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ የሆነውና በውድድሩ ማጠናቀቂያ ላይ እጆቹን በማጣመር በወገኖቹ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍና በደል ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ያጋለጠው ጀግናው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በሚቀጥለው ሳምንት ብራሰልስ በአውሮፓ ህብረት እንደሚገኝ ተገለጸ። አክቲቪስት ገረሱ ቱፋ በተለይ ለኢሳት እንደገለጸው አትሌት ፈይሳ በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንትና በሌሎች መድረኮች ሲያደርግ እንደቆዬው ሁሉ በመጪው ሳምንት ረቡዕ በብራሰልስ አውሮፓ ኅብረት በመገኘት በሀገሩና […]
