ከአዲስ አበባ እስከ ነጆ፣ ከሰበታ እስከ ካራት፣ ከባህርዳር እስከ ካይሮ ያሉ የኢትዮጵያ ወጣቶች ተመሳሳይ ቋንቋ ይናገሩ ይዘዋል፡፡ የሀገራቸው መንግስት እንደ ቬንዙዌላ፣ ቱርክ እና ፈረንሳይ ሁሉ የአስቸኳይ ጊዜ አውጆ “ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን እየጣርኩ ነው” ሲል ሰምተዋል፡፡ እነርሱ ዘንድ ግን መረጋጋት ጠፍቶ በትንሽ በትልቁ መሸበራቸው በርትቷል፡፡ ትላንት ምሽት “ደህና እደር” ብለው የተለዩት፣ ወይም ቀን አብረው ውለው […]
