በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የመሰላ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በኦሮሚያ ክልል ከተቀሰቀሰው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በታሰሩ 13 ተከሳሾች ላይ አመፅ በማነሳሳትና ንብረት በማውደም ጥፋተኛ ናቸው ሲል የ11 ዓመት እስራት እና የገንዘብ ቅጣት ፈርዷል። ከፍርደኞቹ መካከል የ15 ዓመት ልጅና እና የስድስተኛ ክፍል ተማሪ እንደሚገኝበት ነዋሪዎቹ ይገልፃሉ። የፍርድ ሂደቱን የተከታተሉ ቤተሰቦች ፍርደኞቹ ተማሪዎችና ገበሬዎች ሲሆኑ የታሰሩትና […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
