ኢ.ኤም.ኤፍ – በዛሬው እለት ለአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ እያደረገ ይገኛል። ጥቁር አንበሶቹ የኢትዮጵያ ቡድን ተጫዋቾች የተለመደውን አረንጓዴ እና ቢጫ መስመር ያለውን ማልያ አድርጎ ነው የገባው። አራቱም ዳኞች ከአልጄርያ የመጡ ናቸው። ጨዋታው ሲጀመር የድምጽ ማጫወቻው ባለመስራቱ የሁለቱም አገር የህዝብ መዝሙር አልተዘመረም። በስቴዲየሙ የሚገኙት ጥቂት የሴንትራል አፍሪካ ቲፎዞዎች ያለሙዚቃ መዝሙራቸውን ጀምረዋል። የኛ በዝምታ ታልፏል። ጨዋታው በገለልተኛ አገር […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
