ሶማሊያ ተመልሳ መንግሥት አልባ እንዳትሆን ስጋት ማጫሩ፣ ኬንያ ከአይሲሲ ራሷን ለማግለል ድምፀ ዉሳኔ ማስለፍዋ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለሰላም የአካባቢው ሃገራት ጥሪና ተሳትፎ፣ እንዲሁም ሠሜን ሱዳን ከደቡብ ሱዳን ወደ ድንበሯ የሚዘልቀውን የነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ላለመዝጋት ቃል መግባቷ፣ የዛሬው የትኩረት በአፍሪቃ ዋነኛ ርዕሶች ናቸው። እንደ በርካታ የአፍሪቃ ሃገራት ሁሉ በኬንያም ምርጫ የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ማስረጪያ ከመሆን ይልቅ የሁከት […]
