አብዛኛዉን አፋኝና ገዳይ አባላቶቹን ያጣዉና እያጣ የሚገኘዉ ብሐራዊ መረጃ በከፍተኛ ሚስጥር ከሐገር ዉጭ አሰልጥኖ ያስገባቸዉ አራት ስናይፐር አነጣጣሪ ገዳዮች፣ ሁለት ልዩ ኮማንዶ የጠለፋ ክፍል ስምሪቶች፣ ሁለት አይቲ ኢንጂነር መረቦች፣ ሁለት አለም አቀፍ ግራና ቀኝ ክንፍ ማንኛዉም አዉቶሞቢል አሽከርካሪዎች፣ ከድተዉ የደረሱበት እንደማይታወቅ በ2008 መጨረሻ ላይ ያሳወቀዉ የብሐራዊ መረጃ የሰዉ ሐይል እና ግንኙነት ክፍሉ በድጋሚ ባሳለፍነዉ ወር […]
