Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፌዴራል ዋና ኦዲተር የፋይናንስ ሕጋዊነትን ያልተከተሉ ቢሊዮን ብሮች መኖራቸውን ይፋ አደረገ

የተሟላ ማስረጃ ሳይኖር በወጪ የተመዘገበ 368 ያልተወራረደ ሒሳብ መገኘቱን፣ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ውዝፍ ገቢ መኖሩንና ሌሎችንም ዋና ኦዲተሩ አቶ ገመቹ ዱቢሶ ለምክር ቤቱ አሳውቀዋል፡፡ ዋና ኦዲተር በ2006 ዓ.ም. የፌዴራል መንግሥት በጀት ተጠቃሚ የሆኑ 135 መሥሪያ ቤቶችን ኦዲት ማድረጉን ገልጸዋል፡፡ በዚህም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ውዝግብን ያስተናገደው የዛሬው የጦማሪያኑ እና የጋዜጠኞቹ የፍርድ ቤት ዝርዝር ዘገባ (ኤልያስ ገብሩ)

በትናንቱ የቪኦኤ ዘገባ ላይ አቃቤ ሕግ ቅሬታ አቀረበ ጦማሪ አቤል ዋበላ ችሎት በመድፈር ወንጀል ጥፋተኛ ተባለ ‹‹ሥነ-ሥርዓት ያዝ!›› ዳኞች ‹‹እናንተ ራሳችሁ ሥነ-ሥርዓት ያዙ! ይህ ችሎት ነው፡፡ ግልጽ ነው›› አቤል ዋበላ ‹‹ውሳኔው ለሁሉም ከሆነ፣ ለአቃቤ ህጉም ሆነ ለአለቃው ጠ/ሚኒስቴርም መሆን አለበት፡፡››...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

86 ኤርትራውያን በISIS መታገታቸው ተነገረ

86 ኤርትራውያን ስደተኞች በአይሲስ ታጣቂዎች ተጠልፈው ከትሪፖሊ ውጭ መወሰዳቸው ተሰማ። እስካሁን ግን አይሲስ ሀላፊነት መውሰዱን አልገለፀም። አንድ በእንጊሊዝ የሚታተም ጋዜጣ እንደጠቀሰው በምህራብ ሊቢያ ነው 86 ኤርትራውያን በISIS የተጠለፉት Militants from Islamic State of Iraq and the...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳምንታዊ ዜናዎችናን ከDCESON ሬዲዮ ይከታተሉ

የጎንደር ህዝብ ድምፃችን ተሰርቃል በሚል ተቃውሞ ሰልፍ ማድረጉ ተነገረ የአየር ንብረት ለውጥ አፍሪካን እየጠቀመ ነው የሚል አንድ አወዛጋቢ የጥናት ውጤት ይፋ ሆነ የወያኔ  መከላከያ ሠራዊት እየፈረሰ የትጥቅ ትግሉን በመቀላቀል ላይ ነው፡፡  የተዳከመውን የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ለማጠናከር ሲባል  የተባረሩት አመራሮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹ከ500 በላይ ሰራተኞች ከወርልድ ቪዥን ሊለቁ ይችላሉ ተባለ

‹‹ከ500 በላይ ሰራተኞች ከወርልድ ቪዥን ሊለቁ ይችላሉ፡፡እስካሁን 170ሰራተኞች መልቀቂያ አስገብተዋል፡፡››ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ ሰራተኛ። መንግስት ባወጣው አስገዳጅ ህግ ምክንያት ከ500በላይ ሰራተኞቹን ሊያጣ መሆኑንና በአሁኑ ወቅት 170ሰራተኞች መልቀቂያ ማስገባታቸው እየተነገረ ነው፡፡በ2012(2004) ዓም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዝግ ችሎት ምስክሮችን የምትሰሙ ከሆነ ዛሬውኑ የግፍ ፍርደኞች ሆነን ወደ እስር ቤት ለመመለስ ዝግጁዎች ነን፤ ከዚህ...

በሽብርተኝነት ተከሰው ጉዳያቸው እየታየ የሚገኙት የሰማያዊ፣ የአንድነትና የአረና ፓርቲዎች አመራሮች ላይ የአቃቤ ህግ ምስክሮች መሰማት ተጀመረ፡፡ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የተካተቱት አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሽና ሌሎች ስድስት ተከሳሾች ላይ አቃቤ ህግ አሉኝ ያላቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስረኞችን ያስለቀቁ ታጣቂዎች ለፍትህና ነጻነት እንደሚታገሉ አስታወቁ

ኢሳት ዜና ) ባለፈዉ ሃሙስ ሌሊት፥ አርብ ንጋት ላይ የቴፒ ወህኒ ቤትን ሰብረው ፖሊሶችን ገድለው እስረኛ ያስለቀቁት ታጣቂዎች የፍትህና የነጻነት ጥያቄ አንግበው መነሳታቸውን የእንቅስቃሴው መሪ ካለበት ለኢሳት በሰጠዉ ቃለምልልስ ገልጸ። ጥቃቱት ተከትሎ በእነሱ ወገን ሁለት ሰዎች መገደላቸዉን ያመነ ሲሆን፥ አንደኛው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስርና አፈና የምርጫውን ችግር ሊሸፍን አይችልም!! ሰማያዊ ፓርቲ

(ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ) – ገዥው ፓርቲ የ2007 ዓ.ም አጠቃላይ ምርጫን የመንግስትን መዋቅርና ኃብት ያለገደብ በመጠቀም የዜጎችን በነፃነት የመምረጥ መብት በመዋቅር በማፈን አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት እጅግ በርካታ ህገ ወጥ ተግባራት ሲፈፅም ቆይቷል፡፡ በዚህ ዓይነቱ የለየለት የውንብድና ስራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስርዓቱ ነውር፣ ብልግና፣ ስርዓት አልበኝነትን ተባብሶ ቀጥላል

ጌታቸው ሺፈራው አሁን አሁንማ ዜና የሚሆን ነገር ጠፍቷል፡፡ መታሰር ተለምዷል፡፡ መደብደብ ተለምዷል፡፡ የሀሰት ምስክርነት ተለምዷል፡፡ ከአሁን ቀደም ‹‹ጉድ ነው!›› ያሰኙ የነበሩ ህገ-ወጥነቶች አሁን የቀን ተቀን ተግባር ሆነው ወደ ጎን እያየን እየተውናቸው ነው፡፡ በአጠቃለይ የስርዓት ነውር፣ ብልግና፣ ስርዓት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ኃይልማሪያም እንደው አያፍሩም? –ግርማ ካሳ

ናይጄሪያ ፕሬዘደንታዊ ምርጫ አድርጋለች. የቀድሞ ፕሬዘዳንት ጆናታን ተሸንፈው አዲስ ፕሬዘዳንት ተመርጠዋል. ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ የስልጣን ሽግግር ይሉታል ይሄ ነው. የናይጄሪያ ሕዝብ መብቱ ተከብሮ, የፈለገዉን እየሻረ, የፈለገዉን እየሾመ ትልቅ ደረጃ መድረሱን ለማየት ችለናል. ናይጄሪያ እንደ ኢትዮጵያ ብዙ ሕዝብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህዝቡ ዝምታ ያስፈራው ወያኔ ወጣቶችን እየለቀመ በማሰር ላይ ነው፡፤

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከምርጫ ጋር በተየያዘ በርካታ ሰዎች እየታሰሩ እንደሚገኙ ከከተማዋ የሚገኙ ምንጮቻችን ገለፁ።በምንጮቻችን መረጃ መሰረት- በአዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 11 ለም ተብሎ በሚጠራው ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች በሃሰት እየተውነጀሉ በስርዓቱ ታጣቂዎች እየታሰሩ መሆናቸውን የገለፀው መረጃው ከትምህርት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቤኒሻንል ጉምዝ መንግስት ያፈናቀለውን አማራ ገበሬ መልሶ አሰረው!

አቶ አቻም ደምሴ በ2004 ዓ.ም ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ከመተከል ዞን ቡለን ወረዳ ከ5400 አማራ ገበሬዎች ጋር ተፈናቅሎ ነበር፡፡ በጊዜው ሙሉ ንብረቱ ወድሞበታል፡፡ አሁን ከ3 ልጆቹ እና ባለቤቱ ጋር በባህር ዳር ከተማ አካባቢ ካለች መሸንቲ ከተማ በቀን ስራ ይተዳደር ነበር፡፡ የብዙ አማራ ገበሬዎች ፋይል በፌደራል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴድሮስ አድሐኖም በጆሐንስበርግና በፕሪቶሪያ ዙሪያ እንዳይዘዋወሩ ጥብቅ መልእክት እንደደረሳቸው ተነገረ

በደቡብ አፍሪካ የሚደረገዉን የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ለመካፈል ወደዚያዉ ያመራዉ የወያነኔ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቴድሮስ አድሐኖም በጆሐንስበርግና በፕሪቶሪያ ዙሪያ እንዳይዘዋወሩ ጥብቅ መልእክት ከወያኔ መረጃ ቢሮ በፕሪቶሪያ ለሚገኘዉ የወያኔ ኢንባሲ መተላለፉን ከዉስጥ የወጣ መረጃ አመለከተ፤ ተላላኪዉ ቴድሮስ አድሐኖም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አልሸባብ 30 የኢትዮጵያ ወታደሮችን መግደሉንና ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ማውደሙን ገለፀ

ጃሚዮ በተባለ መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች በሁለቱ ሃይሎች መካከል ከፍተኛ ጦርነት መካሄዱንና ከባድ የጦር መሳሪያዎች ሲተኮሱ መስማታቸውን ተናግረዋል።አልሸባብ አገኘሁት ያለውን ድል በተመለከተ ከኢትዮጵያ መንግስት በኩል የተበባለ ነገር የለም። ነዋሪዎችን ዋቢ በማድረግ ሆርሲድ ሚዲያ እንደዘገበው ደግሞ የአልሸባብ ተዋጊዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ቀዘቀዘ ህዝቡ የት ሄደ አላችሁ ተብለው ሁለት ፓይለቶች ታሰሩ!!

የገዥው የኢህአዴግ መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ ህዝቦችን የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ የተቃዋሚ ድርጂቶች ዲሞክራሲያዊ ናቸው ብላችኋል በማለት ንፁሃን ዜጎችን እያሰረ መሆኑን ከስፍራው የሚገኙ ምንጮቻችን አስረድተዋል። በአዲስ አበባ ከተማ ጀሞ በተባለው አካባቢ ግንቦት 7 እና ሌሎችም የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ለህዝባዊ እምቢተኝነት ሁኔታዎች ተመቻችተዋል›› የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት

በሰላማዊ ትግል ውስጥ ሁለት አብይት የትግል ስልቶች አሉ፡፡ አንደኛው ገለልተኛ የዴሞክራሲ ተቋማትና ህግጋት ባሉበት ነባራዊ ሁኔታ የሚደረግ ህዝብን ያሳተፈ ምርጫ ነው፡፡ ምርጫ ሲባል ዝም ተብሎ ለማስመሰልና የአምባገነኖችን የስልጣን እድሜ ለማራዘሚያነት የሚደረገውን አይጨምርም፡፡ ምርጫ ሲባል ዓለም አቀፍ መመዘኛዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሼህ መሐመድ አላሙዲ ከወጣቷ አክትረስ ማህደር አሰፋ ጋር ወዴት ወዴት ?

ቱጃሩ ‘ሼክ’ መሐመድ አል አሙዲን፤ጋጠወጦቹ የወያኔ መንግስት ሹማምንቶች፦ የሃገሪቱ ፕሬዚደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ፣ የፌደረሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ በረከት ስምዖን፣ እንዲሁም ታላላቅ ‘የተከበሩ’ እንግዶችና የአርቲስት ቤተሰቦች በተገኙበት፤ በትላንትናው እለት የትዝታው ንጉስ ጋሽ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነቱ አብርሃም ልጃለም በረሃ ወርዶ የብረት ትግሉን ተቀላቅሏል

የቀድሞው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከዓመት በፊት ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ሲያከናውን ከየክልሉ የመጡ ተሳታፊዎችን የማግኘትና በክለላቸው ስለሚያደርጓቸው እንቅስቃሰዎች፣ስለሚደርስባቸው እስራት፣ወከባ፣ድብደባና ስለሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እንዲያካፍሉን የፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ባልደረቦች እንወተውታቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አልበሽርና ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት

የአልበሽር ጉዳይ ሰሞኑን ፌስቡክን ተቆጣጠራት፡፡ ከተለያየ አቅጣጫ በርካታ አስተያየቶች ስለተሰጡ እኔ ብዙም የምጨምረው ላይኖር ይችላል፡፡ በጉዳዩ ላይ ሱዳናውያን ምን ይላሉ በሚለው ነጥብ ዙሪያ ብዙም የተወራ ስላልመሰለኝ ያንን ለመነካካት ነው ሃሳቤ፡፡ …..… ሁለት ሱዳናውያን ወዳጆች አሉኝ፡፡ አንደኛው በሐሰን ቱራቢ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዞን 9 ጦማርያንና ሦስቱ ጋዜጠኞች ለብይን ተቀጠሩ

በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ሶስቱ ጋዜጠኞች የቀረበባቸውን ክስ መከላከል ያስፈልጋቸዋል ወይስ በነጻ ይሰናበቱ የሚለው ላይ ብይን ለመስጠት ለሐምሌ 13/2007 ዓ.ም ቀጠሮ ተሰጥቷል፡፡ ዛሬ ሰኔ 8/2007 ዓ.ም የፌደራሉ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live