Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሱዳን ከአማራ ክልል ጋር በምትዋሰንበት በኩል የሚገኘውንና ሶስት ወንዞች የሚያቋርጡትን የ250ካሬ ኪ.ሜ የቆዳስፋት መሬት...

የሱዳን ገዳሪፍ ግዛት ሀገረ ገዢ ሜርጋኔ ሳሌህ በኢትዮጵያና በሰዳን መካከል አለ ብለው የሚያምኑት የረጅም ግዜ የድንበር ውዝግብ ይፈታ ዘንድ ድንበሩ እንዲካለል መጠየቃቸው ተሰማ፡፡ ሄራል ትርቢውን የተሰኘው ጋዜጣ ትላንት እንደዘገበው ሱዳን በምስራቃዊ ግዛቴ ገዳሪፍ ደቡብ ምስራቅ አል-ፍልሻጋ በተባለው አከባቢ ይገኛል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓለም ሥጋት የሆኑት ሴት አጥፍቶ ጠፊዎች

ሴቶች በአጥፍቶ መጥፋት ሲሳተፉ ማየት እምብዛም የተለመደ አልነበረም፡፡ ሆኖም በናይጄሪያ መንግሥት አክራሪ ተብሎ የተፈረጀው ቦኮ ሐራም ሴቶችንና ታዳጊ ሕፃናትን በአጥፍቶ መጥፋት እያሳተፈ ይገኛል፡፡ ለድርጊቱ ይረዳው ዘንድም የቦኮ ሐራም የሴቶች ክንፍ ካዋቀረ ሰንብቷል፡፡ የቡድኑ የሴት ክንፍ አብዛኞቹ አባላት ደግሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነዳጅ የያዘው መኪና ተቃጥሎ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

          በኢትዮጵያ ከ እለት ወደ እለት እየደረሰ ያለው የመኪና አደጋ አስፈሪና በተለይም በመኪና ረዥም መንገድ መሄድን የማያስመኝ እየሆነ መጥቷል:: ዛሬ ጠዋት ላይ በዝዋይ ከተማ አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ ወደ እሳትነት ተቀይሯል:: ከአካባቢው ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ነዳጅ የያዘው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከወደ ጎንደር! አስደንጋጭ ተሰምታል

    ጎንደር መተማ መስመር 11 የሰሊጥ ከባድ መኪና ሹፌሮች በወያኔ ደህንነት ደላሎች አማካኝነት ሱዳን ዉስጥ የተሻለ ክፍያ ያለዉ ስራ እናገናኛችሁ በማለት ከወሰዱ በሁዋላ 11ዱም በሱዳን ወታደሮች አራጅነት በወያኔ ደህንነት ደላሎች አሳራጅነት ካረዷቸዉ በሁዋላ በእሳት አቃጥለዋቸዋል:: የተገደሉበት ምክንያት ለጊዜዉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእነ አበባው መሃሪ መንደር ፍርሃትና ድንጋጤ መፈጠሩ ተሠማ

ጥቅምት 28_ 30 /2007 ዓም የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ )ጠቅላላ ጉባኤ ሲደረግ አበባወ መሃሪ በተራ አባልነት እቀጥላለሁ በማለት ለጉባኤው በደብዳቤ አሳውቆ ከወጣ በኋላ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ላይ ምርጫ ቦርዱ ፕሬዝደንት አድርጎ ሾመው አበባው መሃሪ በጠቅላላ ጎባኤ ፕሬዝደንት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በትግራይ ወረዳዎች ተመድበው የሚሰሩ አስተዳደሮች ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች እየተገደሉ ነው

በትግራይ ወረዳዎች ተመድበው የሚሰሩ አስተዳደሮች ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች እየተገደሉ እንደሚገኙ ከተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ያገኘነው መረጃ አመለከተ።በትግራይ ምስራቃዊ ዞን የአዲግራት ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ሃላፊ ሆኖ ሲሰራ የነበረው አፅብሃ ወልደገብርኤል የተባለው ለሆዱ ያደረ የህወሓት ኢህአዴግ ካድሬ ነሃሴ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሑመራ ከተማ የሚገኙ ባለሃብቶች የትጥቅ ትግል በሚያካሂደው አርበኞች ግንቦት 7 የተገደሉትን የኢህአዴግ ሰራዊት አዛዦች...

  በሑመራ ከተማ የሚገኙ ባለሃብቶች የትጥቅ ትግል በሚያካሂደው አርበኞች ግንቦት 7 የተገደሉትን የኢህአዴግ ሰራዊት አዛዦች ለቤተስባቸው የሚሆን ገንዝብ እንዲያዋጡ እየተገደዱ መሆናቸው ተገለጸ።ባለፈው ግዜ በትግራይ ምእራባዊ ዞን አካባቢ የትጥቅ ትግል በሚያካሂደው አርበኞች ግንቦት 7 ለተገደሉት የመከላከያ ሰራዊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በገመድ ሾፌሩንና እረዳቱን አንቀው የገደሉ ተያዙ

ነሀሴ 14,12,07ዓ.ም የታክሲ ሾፌሩ ከነመኪናው ወደ ቤቱ አልተመለሰም የመኖርያ ስፍራው ከወይራ ሰፈር ወደ ቤተል ሲኬድ ፓስታቤት አካባቢ በቅ/ጊዮርጊስ ክሊኒክ መግብያ 100ሜ ገባ ብሎ ነው ፡፡ በነጋታውም የለም፡፡ ቤተሰቦቹ ተደናግጠው ለፖሊስ አመለከቱ። ፖሊስም ከአንድ ሳምንት የአሰሳና የምርመራ ቆይታ በሁዋላ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዝምታችን አጋጣሚን እየጠበቅን ስለሆነ ነው *የሰራዊቱ መልህክት*

posted by  Aseged  TameneFiled under: NEWS

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሙስና ተጠርጣሪዎች በዱባይና በደቡብ ሱዳን የገዟቸው ስድስት ቤቶች ታገዱ

በሕገወጥ መንገድ ተይዞ የነበረ 500 ካሬ ሜትር ቦታ ለመንግሥት ተመለሰ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በ2008 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2007 ዓ.ም. ድረስ በሙስና ተጠርጥረው በክስ ሒደት ላይ ከሚገኙ ሰዎች፣ 28 ቤቶችን በፍርድ ቤት ማሳገዱንና ስድስቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብታምኑም ባታምኑም! ….ኦሳማ ቢንላደን በሕይወትመኖሩ ተጋለጠ

አለም ባስመሳይ ሴረኞች ትማስናለች የሴራ ፖለቲካ ቁንጮዋ ደግሞ አሜሪካ ነች።የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር ኤድዋርድ ስኖውደን ተናገረ:: የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር እና በየወሩም ከአሜሪካ የስለላ ድርጅት መቶ ሺህ ዶላር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሪያድ ከተማ ውስጥ በድምጻችን ይሰማ ላይ ሲያሴሩና ከጅዳ እስከ ሪያድ በዘረጉት መረብ እህቶቻችን ሲመዘበሩ እጅ ከፍንጅ...

እራሱን ጽናት እያለ በሚጠራው ጀሌ ላይ በቀረበው ጽሁፍና ማስተባበያ ለቀረበበት «ዘረፋ» ግልጽ የሆነ ማስረጃ !‏‏ ድምጻችን ይሰማን ለሁለት በመስንጠቅ የህዝበ ሙስሊሙን አንድነት ለመናድ ሀወሃት/ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ እንቅልፍ አጥቶ ማደርየጀመረው ዛሬ እንዳልሆነ የታወቃል ።ህወሃት/ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ የሃይማኖት ነጻነት ትግሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በ”ጀነራል”ሳሞራ የኑስ የተመራው የሰራዊቱ አዛዦች ግምገማ ያለ ውጤት ተበተነ፡ አንዳንድ አዛዦች ከስራቸው ታግደው በመቐለ...

በጀኔራል ሳሞራ የኑስ እየተመራ በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የመከላከያ ከፍተኛ አዛዦች ግምገማዊ ስብሰባ ያለመፍትሄ መበተኑን ለማወቅ ተችሏል።በመረጃው መሰረት- በአዲስ አበባ ከተማ በጀኔራል ሳሞራ የኑስ የተመራው የገዥው መንግስት ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች ከነሃሴ 12 ቀን 2007 ዓ/ም ጀምሮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባይ ወልዱ ትግራይን የመምራት አቅም የለውም ሲሉ የህወሃት የጉባኤ ተሳታፊዎች መቃወማቸው ተነገረ

የህወሃት የጉባኤ ተሳታፊዎች ነሃሴ 17 ቀን 2007 ዓ/ም አባይ ወልዱ ትግራይን የመምራት አቅም የለውም ድህነትና ሙስና እንዲስፋፋ አድርጎ ህዝባችንን እያሰቃየ ነው የሚል ሃሳብ እንዳቀረቡ ለማወቅ ተችሏል። ለ12ኛ ጊዜ የተካሄደው የይስሙላ የህወሃት ጉባኤ የተሳተፉ ሰዎች ነሃሴ 17 ቀን 2007 ዓ/ም ካቀረቡት ሃሳብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎች ከDCESON radio

የህወሓት የቀድሞ አየር ኃይል አዛዥ የነበረው ሜ/ጀነራል ሞላ ኃ/ማሪያም ያለበት እንደማይታወቅ ተነገረ አርበኞች ግንቦት 7 በድሆች ድህነት ለመክበር በመሯሯጥ ላይ ላሉ ለዲያስፓራ ማኅበረሰብ አባላት መልህክት አስተላለፈ በደኢህአዴን አመራሮች መካከል ውጥረት ነግሳል የወያኔ ጥቅመኞችና ሳዑዲ ዓረቢያ ዳግም  የሠራተኞች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባህር ዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ተገለፀ

የባህርዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ሰራተኞቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ በየዓመቱ ሰኔ 20 በጀት ከተሰራ በኋላ ከትርፉ ድጎማ እንዲያገኙ ከፋብሪካው ጋር ስምምነት እንዳላቸው የገለፁት የፋብሪካው ሰራተኞች ፋብሪካው ትርፋማ ቢሆንም ድጎማቸው ስላልተሰጣቸው በዛሬው (ነሃሴ 25/2007...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሴት ልጁን ተሸክሞ በቤይሩት ጎዳናዎች ላይ እስክሪብቶ የሚሸጠው አባት ጉዳይ የሚሊዮኖችን ልብ ነክቷል…

በዚህ ምስል ላይ የምታዩት ፊልስጤማዊው አባትና ልጁ ነዋሪነታቸው የእርስ በርስ ጦርነት እንዳይሆኑ ያደረጋት ሶርያ ውስጥ ነበር፡፡ ከ210 000 በላይ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የሶርያው ጦርነት ከመኖሪያቸው ካፈናቀላቸው ሚሊዮኖች አንዱ የሆነው አብዱል፣ ልጆቹን ለማሳደግ ያለው ብቸኛ አማራጭ በቤይሩት ጎዳናዎች ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና በዲሲ ትላልቅ ቤተክርስቲያን ላ ወያኔ አዲስ ዘመቻ ጀመረ

ሰኞ ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም. ለዚህ ማስረጃ የሚሆኑ ሰሞኑን በዋሽንግተን ዲሲ እየታዩ የሚገኙት ሁለት አንጋፋ ቤተክርስቲያኖች ላይ የተከሰጠውን ዘገባዎች ይዘን ቀርበናል። በቅድሚያ ይህን ሪፖርት እንድናጠናቅር የተባበሩን ሁሉ በቅድሚያ እናመሰግናለን። የርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለ3ኛ ጊዜ በመንግስት ቤቱ የፈረሰበት ወጣት ራሱን አጠፋ

‹‹የሳምንት አራስ ጎዳና ላይ ወድቃለች›› በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ መርካቶ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ጎላ መንደር ‹‹ህገ ወጥ የቤት ግንባታ›› በሚል በመንግስት ለሶስተኛ ጊዜ ቤቱ የፈረሰበት ወጣት ታምራት ታንቱ ባሳ ራሱን ማጥፋቱን ምንጮች ከሶዶ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ወጣት ታምራት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ አ . አ. ዩ የፔንሲዩን አገልግሎት በስውር እየሰጠ ነው!

ወያኔ በመቶወቹ የሚቆጠሩ የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙህራንን ጠራርጎ ካበረና በካደሬ ከሞላው ጀምሮ ዩኒቨርስቲው በሙስና ከመጨማለቁና የካድሬ መፈንጫ ከመሆኑ ባሻገር ወያኔ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ኦዲት ተደርጎ የማይታወቅ ሲሆን ከሰሞኑ ደግሞ የዩኒቨርስቲው ዶርሚተሪወች ወደ ግለሰቦች መኖርያና ክራይ እየተቀየሩ ስለመሆኑ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live