Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Mengistu Haile Mariam, the former Ethiopian President talks about Nelson...

http://www.sbs.com.au/yourlanguage/amharic/player/page/id/305509?popup=true&volume=70&time=0&autoPlay=false Mengistu Haile Mariam, the former Ethiopian President talks about the special...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ሙሐመድ ኢብራሒም ማእከላዊ እስር ቤት ዉስጥ በደረሰባቸው ድብደባ ህይወታቸዉ ማለፉ፤ ሆድ-እቃቸዉ ተከፍቶ ኩላሊታቸዉ...

“አስክሬን ምንሊክ ሆስፒታል ሄደን እንድንወስድ ስልክ ተደወለልን፤ ለሞቱ ከደነገጥነዉ በላይ አስክሬኑን ስንመለከት ፍጹም ተረብሸናል፤ ከአዉሬ አፍ የተረፈአስክሬን ነበር ሚመስለዉ…ሰዉነቱ ተቦጫጭቋል!” ጓደኞች አቶ ሙሐመድ ኢብራሒም ማ ዋሽንግተን ዲሲ፤ ህዳር 30/2006 (ቢቢኤን) ፦ በአዲስ አበባ ዉስጥ በቦሌ ክፍለ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን ይዋሻሉ?

ከዳዊት ሰለሞን የአውሮፓ፣ የፓስፊክ፣የካሪቢያንና የአፍሪካ ፓርላማ አባላት ስብስባን ከሰሞኑ አዲስ አበባ ማስተናገዷ አይዘነጋም፡፡ በስብሰባው ለመካፈል በዛ ያሉ እንግዶች በከተማይቱ የሶስት ቀናት ቆይታ በማድረግ በአገሪቱ የፓለቲካ፣ የሰብአዊ መብት አያያዝና የሚዲያ ነጻነት ዙሪያ ከመንግስት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በሳውዲ አሁንም ከሰማኒያ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በየቤቱ ተደብቀው የሳውዲዎቹን ቅጣት እየጠበቁ ነው” ነብዩ ሲራክ...

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 29 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ <<… ኢትዮጵያውያን ከማንዴላ ብዙ ሊማሩ ይገባል ከጎሳ ይልቅ ሰብዓዊነት ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል። የገዢው ፓርቲ ሰዎች የትግራይ ተወላጅ የስርዓቱ ደጋፊዎች ይህን የምንዴላን ሞት ጥሩ አጋጣሚ አድርገው መውሰድ አለባቸው ።የብሔራዊ እርቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

TPLF /WOYANA/ junta is colonization Ethiopia

Ethiopia was never colonized by a European power in history, but since 1991 until now, TPLF/EPRDFregimecolonizing Ethiopia and acquiring full political control over Ethiopia Colonialism is the policy...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሀረር እስላማዊትነት እንዴት ያለ ነው? (ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የተሰጠ ምላሽ)

ላሊበላን አላየሁትም፡፡ ላየው ግን እፈልጋለሁ፡፡ ፍጹም በሆነ የቀረጻ ጥበብ ከድንጋይ ተፈልፍለው የወጡትን አስራ አንዱንም አብያተ ክርስቲያናት ለመጎብኘት እጓጓለሁ፡፡ ዕድሉን ካገኘሁ እዚያ ያየሁትንና የተሰማኝን ስሜት ለመጻፍ እመኛለሁ፡፡ ይህንን ለማድረግ ደግሞ የግዴታ ክርስቲያን መሆን አይጠበቅብኝም፡፡ ሰው መሆኔ ብቻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አማረ አረጋዊ በጸና መታመማቸው ታወቀ

ኢሳት ዜና :-በኢትዮጵያ የፕሬስ ታሪክ ውስጥ ለ18 ኣመታት በሕትመት ላይ የቆየው የሪፖርተር አማርኛ እና እንግሊዝኛ ጋዜጦች አሳታሚ የሆነው ሚዲያ ኤንድ ኮምኒኬሽን ሴንተር ባለቤትና የቀድሞው የህወሃት ታጋይ አቶ አማረ አረጋዊ በጠና ታመው በአዲስ አበባ በኮሪያ ሆስፒታል ሕክምናቸውን እየተከታተሉ መሆኑን የቅርብ ምንጮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንዱዓለም አራጌ ከእስር ቤት “እኔ እስሩ አልከበደኝም፤ በጣም ያሳዘነኝ ግን በኔ መታሰር ልትጠቀሙበት አልቻላችሁም” አለ

(ዘ-ሐበሻ) የ2005 ዓ.ም የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ምርጥ ተብሎ የተሰየመውና በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የሚገኘው ወጣቱ ታጋይ አንዱዓለም አራጌ እስር ቤት ሊጠይቁት ለሄዱት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች መልዕክት አስተላለፈ። በጣም ማዘኑንም ገለጸ። ዕድሜ ልክ እስራቱን ተቀብሎ እስር ቤት የሚገኘው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ የመንግሥት ተቋማት የኢንተርኔት መረጃዎችን ሚስጥራዊ ሊያደርግ ነው

ተቋማቱ በኤጀንሲው የተሠራውን ‹‹ዳጉ ሜይል›› መጠቀም ይገደዳሉ የመረጃ ደኅንነት ኤጀንሲ በቅርቡ በፀደቀው አዋጅ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቁልፍ የመንግሥት ተቋማት የኤሌክትሮኒክስ መረጃዎችና ኢንተርኔትን መሠረት ያደረጉ የመረጃ ልውውጦች ከኢንተርኔት ‹‹ሃከሮች›› (በርባሪዎች) ለመከላከል የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እመኑኝ!! ማንዴላ አልሞተም!!”

አለም ይህንን ፎቶ ለማየት ከግማሽ ምእተ አመት በላይ ጠብቃለች። መቼ እንደምታየውም እርግጠኛ አልነበረችም! ሁለቱ በፎቶው ላይ የተጨባበጡት ሰዎች “ተራ ግለሰቦች” አይደሉም። ጠባቸው ፍቅራቸው በግለሰብ ሚዛን አይለካም። ሀገር፣ ሕዝብ፣ አለም…የሚባሉ ክቡድ ፍልስፍናዎች በመካከላቸው አሉ። በ“ቆሻሻው ቁማር” ድንበር ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ ኮነሬል መንግስቱ ሃይለማርያም ስለኔልሰን ማንዴላ በኢሳት ላይ ይናገራሉ። ስለ ወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታም እንዲ ብለዋል...

ዛሬ ኮነሬል መንግስቱ ሃይለማርያም ስለኔልሰን ማንዴላ በኢሳት ላይ ይናገራሉ። ስለ ወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታም እንዲ ብለዋል ያድምጡት posted by Aseged TameneFiled under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, Africa, African Commission on...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

«ድምጽ አልባው አስዛኝ የወገኖቻችን ለቅሷ በሳውዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት ግቢ ! »

በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ መዝናኛ ክበብ ሰራተኞች ሰንደቃላማችን በተሰቀለበት ግቢ ግፍ እና በደል እየተፈጸመባቸው መሆኑ ን ገለጹ ፡፤ «ድምጽ አልባው አስዛኝ የወገኖቻችን ለቅሷ በሳውዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት ግቢ ! » ======================================================...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፖለቲካዊ ውሳኔ የህዝብን ስነልቦና መርታት አይቻልም!!!

ሀሙስ ታህሳስ 3/2006 ለህዳር 23 ተቀጥሮ የነበረው በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ የተመሰረተው ክስ የውሳኔ ቀጠሮ የህግ አግባብነት በሌለው እና የፍርድ ቤቶችን ከፖለቲካዊ ተፅእኖ ነፃ በሆነ መልኩ የመንቀሳቀስ ዴሞክራሲያዊ መርህ በጣሰ አካሄድ ወደ ታህሳስ 3 መዛወሩን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ እነዚህ መረጃዎች አሁንም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና በኢትዬጲያ ሙስሊሞች ላይ መንግስት የጥፋተኘነት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

በኢትዬጲያ ሙስሊሞች ላይ መንግስት የጥፋተኘነት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ በኢትዬጲያ ሙስሊሞች ላይ መንግስት የጥፋተኘነት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ መንግስት በኢትዬጲያ ሙስሊሞች ላይ የጥፋተኘነት ውሳኔ ማስተላለፉን ምንጮች አስታወቁ፡፡ ለታህሳስ 3 በተቀጠረው የብይን ቀነ ቀጠሮ መሰረት 10 ተከሳሾችን ነፃ ናቸው ሲል ፍርድ ቤቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፖሊቲካ ፋውል ያልታሰሩ ሌቦች፣

“ኢትዮ ቴሌኮም ምንም በማይምለከተው!”?የፖሊቲካ ፋውል ያልሰሩ ሌቦች፣ ፋውል የሰሩትን በሚያስጠነቅቁበትና በሚቀጡበት የኢትዮጵያ “የፍርድ ቤት” አደባባይ የሚደመጠው ነገር ቀልድም ቅልቅል ነው። ለምሳሌ ይሄ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል የተባለው ተዋናይ አዲስ ከተጨመሩበት ክሶች አንዱ “ራሱ” የጻፈውን መጽሐፍ የመንግስት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋሻው ደሳለኝ በይቅርታ ሚዛን ተመዘነ÷ ቀልሎም ተገኘ – ምእመኑን አስቆጣ አባቶችን አሳዘነ!

የሐዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ‹‹በነበረው ሒደት በተለያየ ምክንያት ለበደላችኹን ኹሉ ይቅርታ አድርገንላችኋል፤ እናንተም ይቅርታ አድርጉ፤›› (በጋሻው ደሳለኝ፣ ኅዳር ፳፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.፤ ለሐዋሳ ደ/ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ምእመናን የተናገረው) ‹‹ይኼ ጉልበት ላይ መውደቅ፣ ይቅርታ መጠየቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጄነራል ሳሞራ የኑስ በውጭ ተቃዋሚዎች የመለስን የበላይነት መስክረዋል አሉ

(ዘ-ሐበሻ) ኢሕአዴግ ለይስሙላ ያከብረዋል እየተባለ በሚተቸውና ለ8ኛ ጊዜ የተከበረውን የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች የሕገ መንግሥት ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ መንግስት ባሳተመው ‘ሕብረ ብሔር’ መጽሔት ላይ ቃለ ምልልስ የሰጡት የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጀነራል ሳሞራ የኑስ መለስ ከሞተ በኋላ በውጭ ያሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የራስን እድል በራስ መወሰን፣ እርስ በርስ እስከማጣላት… ሌላው ኢትዮጵያዊ የተዋረደበት፤ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን – በኦጋዴን!

የራስን እድል በራስ መወሰን፣ እርስ በርስ እስከማጣላት… ሌላው ኢትዮጵያዊ የተዋረደበት፤ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን – በኦጋዴን! ዘንድሮ በኢትዮጵያ ተከበረ የተባለውን የብሄሮች  ቀን ምን ያህሎቻችሁ እንደተከታተላቹህ አላቅም። ላላያችሁት ግንዛቤ ለመፍጠር ያህል… ዘንድሮ በአሉ የተከበረው ሱማሌ ክልል፣ በኦጋዴን ኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መድረክ በኢትዮጵያ ያለው አፈና መባባሱን ገለጸ

መድረክ በኢትዮጵያ ያለው አፈና መባባሱን ገለጸ ታህሳስ ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ዓርብ ታህሳስ 4 ቀን 2006 ዓ.ም በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ሲሆን፣ ዶ/ር መረራ ጉዲና ለኢሳት እንደገለጹት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው አፈና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘንዶ ለመያዝ እግሩን የሰጠ ሰው አስገራሚ ክስተት

Man Uses His Leg To Catch posted by Aseged TameneFiled under: Uncategorized Tagged: Addis Ababa, Africa, Egypt, Eritrea, Politics of Ethiopia, Saudi Arabia, Sudan

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live