ፕ/ት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የሌባ ተባባሪነት ለመደባቸው
ከጥቂት ሳምንታት በፊት ዘ-ሐበሻ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ሊቀትጉሃን አስታጥቄ አባተ አቅመ ደካማ ለሆኑ አባት አርበኞች የፈቀዱላቸውን 25 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለግል ጥቅም አውለዋል፣ ከሚያከራዩዋቸው ሕንፃዎች ከሚያገኙት ገቢ ላይ የአከራይ ተከራይ ግብር አለመክፈል፣ ያላግባብ ወጪ ማድረግና...
View Articleበአቃቤ ሕግና በፍረድ ቤቱ መካከል አለመስማማት እየነገሰ መሆኑ ተሰማ!
ቅዳሜ ሰኔ 15/2005 ‹‹ዳኞቹ እናንተ ናችሁ እኛ?›› ከዳኞቹ መካከል አንዱ ለአቃቤ ሕጎቹ ከተናገረው! የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የክስ ሂደትን ታክኮ በአቃቤ ሕግና በዳኞች መካከል አለመስማማት መፈጠሩ ተነገረ፡፡ አለመስማማቱ የተፈጠረው አቃቤ ሕግ ለተደጋጋሚ ጊዜ በችሎት ውስጥ ከዳኞች ጭምር የበላይ መሆኑን...
View Articleቤቲ ከBig brother ተባረረች ያሳዝናል
Betty bolts out of the game! Tonight is indeed a sad day for Betty. The gorgeous Ethiopian was all set to win not only a cool USD 300 000, but also a sexy Sierra Leonean man, as the icing on the cake....
View Articleቤቲ ከውድድሩ ወጣች አገሯም ልትመጣ ነው ተባለ .. ከዚያስ ?
(የግል አስተያየት – ከቴዲ) ዛሬ ጠዋት ቤቲ የተባለችው ኢትዮጵያዊት ወጣት ከደቡብ አፍሪካው ቢግ ብራዘር አፍሪካ ውድድር መባረሯ ሌላ “ሰበር ዜና” ሆኗል – ፌስ ቡክ ላይ !! መባረሯ በራሱ ልክ በቪዲዮ የታየው ድርጊቷ የቀሰቀሰውን የብዕር ጦር ያህል ቀስቅሷል። አብዛኛው አስተያየትም “እሰይ .. እንኳን ተባረረች ፣...
View Articleአቶ መለስ “አሮጋንት /እብሪተኛ/፤ የፈለገውን ነገር በፈለገው ጊዜ የሚያደርግ ሰው … እንደነበር አዲስ አበባ ሄጄ...
አሜሪካ ከመቼውም ጊዜ በላይ ደንግጣለች። ኦባንግ እንዳሉት ለህዝባቸው “ሬት” ለምዕራባውያንና “ማር” (የቤት ቀጋ፤ የውጭ አልጋ) የነበሩት አምባገነን በድንገት እንደ ተነቀለ ቡሽ ተስፈንጥረው ከሲስተም መውጣታቸው አሜሪካንን አስጨንቋታል። በተለይም እሳቸው አፍነው የያዙት የስርዓቱ “ክፉ ጠረን” አሁን እነርሱ...
View Articleምክር ቤቱ በቀኝ ክፍ ሲያጠቃ ዋለ – ከግርማ ሠይፉ
(ከግርማ ሠይፉ ማሩ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሦስተኛ ዓመት ሁለተኛው ዓመት አጋማሽ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መለስ ዜናዊ በሞት መለየት መንስዔ ከገባበት የሀዘን ድባብ ተላቆ ከወትሮ በተሻለ መነቃቃት እየታየበት እንደሆነ ይታመናል፡፡ ይህ እውነት ቢሆንም አንዳንዶች ምንም አዱስ ነገር የለም ይላሉ (አዲስ አድማስን...
View Article“ከተጨቆኑት ወገኖች ጋር እንቆማለን” (ኮንግረስማን) ክሪስ ስሚዝ
ኢህአዴግ ሽብርተኝነትን በመዋጋት ስም ከአሜሪካ ጋር የመሰረተውን ግንኙነት አስታክኮ የሚፈጽመው ኢሰብዓዊ ድርጊት ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት የሌለው እንደሆነ ተገለጸ። አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለውን ፖሊሲ የምትመረምርበት ወቅት ላይ ትገኛለች ተባለ። ኢህአዴግ ጸረሽብርተኝነትን ለአፈናና ለበጀት ማሟያ እየተጠቀመበት...
View Articleብራዚላዊው ወጣት ፊቱን በውሻ ፊትPlastic Surgery አስቀየረ
The Judgment day is near, people are interfering into God’s creations. Recently a news reported that a man in Brazil got a dog face by getting plastic surgery. This will be the first Dogman in this...
View Articleየሽመልስ ከማል ተመሳስሎ መኖር ! በእየሩሳሌም አርአያ
የሽመልስ ከማል ነገር… ከሙያ አጋሬ ሲሳይ አጌና ጋር አሪፍ እራት እየተመገበን ስለ አገራችን ፖለቲካ ስናወራና በጣልቃ ሽመልስ ከማልን አነሳን። ሲሳይ እንዲህ አለ፥ « እኔ ሁሌም የሚገርመኝ የሽመልስ ነገር ነው፤ ሌሎቹ ባለስልጣናት እንደ እንስሳ የሚነዱና በህሊናቸው የማይመሩ በመሆናቸው ተግባራቸው ብዙም አያስገርምም።...
View Articleበአደባባይ መግደልና በሚስጥር መግደል ሁለቱም የወንጀል ልዩነት የላቸውም፡፡
እንደ ቀልድ ‹‹በሽብርተኝነት ተጠርጥረው›› እየተባለ ወደ እስር ቤት የሚወረወሩት በርካታ ናቸው፡፡***ልንታደጋቸው ግድ ይላል!!! በአደባባይ መግደልና በሚስጥር መግደል ሁለቱም የወንጀል ልዩነት የላቸውም፡፡ የዜጎችን ነፃነት ቀምቶ፣ ሃሳባቸውን በነፃነት እንዳይገልፁ እያሸማቀቁ ፤ ተቃዋሚዎችንም የተለያየ ስም እየለጠፉ...
View Articleየሰንደቅ አላማ ክብር እና የብሔራዊ መዝሙራችን ጉዳይ
አንዲት ሀገር አንድነቷን፣ሉዓላዊነቷን እና የወደፊት ተስፋዋ ከሚግለፅበት መንገድ አንዱ ብሔራዊ መዝሙሯ ነው። የብሔራዊ መዝሙርመከበር፣መወደድ እና ዋጋ መሰጠት ከሚገለፅባቸው መንገዶች አንዱ ደግሞ ትምህርትቤቶች ናቸው። ከትምህርት መጀመር በፊት ተሰልፈውየሚያደርጉት የ ሰንደቅ አላማ ማውጣት እና ማውረድ ትልቅ ዋጋ...
View Articleኦባንግ ከቴላቪቭ ባለስልጣናት ጋር ይመክራሉ
እስራኤል ኢትዮጵያ ውስጥ በህዝብ ፍላጎት የሚመረጥ የተረጋጋ መንግስት እንዲቆም ከመቼውም ጊዜ በላይ የምትንቀሳቀስበት ወቅት ላይ መሆኗን ለማሳሰብ በነገው እለት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር እንደሚመክሩ አቶ ኦባንግ ሜቶ አስታወቁ። የሒብሩ ዩኒቨርስቲ ምሁራንና ማህበረሰብ ለአቶ ኦባንግ መልክት ድጋፍ እንዲያደርጉ የሚጠይቅ...
View Article”አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰው አልገደለም።”አቶ ኦባንግ ሜቶ (ቪድዮ)
በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አቶ ኦባንግ ሜቶ ”የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ” (http://www.solidaritymovement.org) ሊቀመንበርን ንግግር እንዲያደርጉ ጋብዘው ነበር።”ኢትዮጵያን እናድን አንድነት ማህበር በእስራኤል” በሚል ማኅበር ስር የተሰባሰቡት ወጣት ኢትዮጵያውያንን በከበረ ሰላምታ...
View Articleባለ ሀገር እስከምንሆን ትግሉ ይቀጥላል
ሳምንቱ በስራ ውጥረት ሽው ብሎ እንዳለፈ ያወቅሁት እሁድ ማለዳ ከቤተሰቤ ጋር ሳሳልፍ ነው፡፡ ሳምንቱንም ሙሉ ትኩረት ሳልሰጣቸው በምትኩ ሃገራዊ ሃላፊነቴን አቅሜ በፈቀደው መጠን ለመወጣት በርከት ያለውን ጊዜ እንደሰጠሁ የገባኝም እሁድ እለት ነው፡፡ እንደዚህ ‹‹ቢዚ›› ያደረገኝ አንድነት ፓርቲ ሕዝባዊ ንቅናቄውን ይፋ...
View Articleበቤተመንግስት ግቢ ዙሪያ አንድ ሰው ተገድሎ ተገኘ
ኢሳት ዜና :-ባለፈው ሀሙስ ከጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ጽህፈት ቤት ጀርባ ሁለተኛው በር ከ150 እስከ 200 ሜትር ባለ ርቀት ላይ አንድ ጎልማሳ አንገቱ ተቆርጦ መገኘቱን የአይን እማኞች ለኢሳት ገልጸዋል። - እማኞች እንደሚሉት ሟቹ እድሜው ከ45 እስከ 53 የሚጠጋ ጸጉር አልባ ጎልማሳ ነው። የሟቹ...
View Articleበዝዋይ እስር ቤት ለወራት የተሰቃየው ወጣት “ቤተሰቦቼን እንደሚፈጁ አስጠንቅቀውኛል” ይላል !
ወጣት ተስፋዬ ተካልኝ በዝዋይ እስር ቤት ለወራት ስቃይ የተፈፀመበት ወጣት ተስፋዬ ተካልኝ መኮንን ይባላል፤ አርሲ አርባ ጉጉ ተወልዶ አዳማ/ናዝሬት አድጎ፣ በ1998 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሶሲዮሎጂ ተመርቋል፡፡ በ2000 ዓ.ም በባህልና ቱሪዝም ሚ/ር በሲኒየር ካልቸራል ኤክስፐርትነት የስራ መደብ እስከ ሚያዝያ...
View Articleበረከት ስምኦን በሰማያዊ ፓርቲ ዙሪያ እየዶለቱ ነው – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
(ከኢየሩሳሌም አርአያ) በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ሊቀመንበርንት ከሚመራው ግንቦት ሰባት ጋር በተያያዘ በሰማያዊ ፓርቲ ዙሪያ በረከት ስምኦን የሚመሩት የመንግስት አካል በምስጢር እየዶለተ መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ። በቅርቡ በአንድ ድረገፅ ላይ የወጣውን የዶ/ር ብርሃኑን ንግግር በማስረጃነት ይዘው እየተንቀሳቀሱ ያሉት አቶ...
View Articleማነዉ ፈሪዉ ተቀዋሚ ወይስ ህወሃት/ ኢህአደግ..
ሰላም ፍቅሬ / ከጀርመን ሰሞኑን በ20/06/2013 በአሜሪካ ኮንግረስ በኮንግረስ ማን የተከበሩ ሚስተር ስሚዝ ኢትዮጵያ ከመለሰ በኋላ ፦የወደፊት ዲሞ ክራሲና የሰበአዊ መ ብት በሚ ል ርዕስ በተደረገዉ የም ስክርነት ቃል ላይ የተከበሩ አም ባሳደር ያማ ማ ቶ በተቃዋሚ ዎች ዙሪያ ሲናገሩ በራሳቸዉ ስለማይተማ መኑና...
View Articleየደኅንነት ሠራተኞች ኃላፊነታቸውን ሲወጡ ለሚወስዱት ዕርምጃ በሕግ አይጠየቁም
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት በሚኒስቴር ደረጃ ሊቋቋም -የደኅንነት ሠራተኞች ኃላፊነታቸውን ሲወጡ ለሚወስዱት ዕርምጃ በሕግ አይጠየቁም -ማንኛውም ሰው መረጃ መጠየቁንና መስጠቱን በሚስጥር የመያዝ ግዴታ አለበት ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ተቋምን በሚኒስቴር ደረጃ እንደገና የሚያቋቁም ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባዎ
• በሚኒስትር ማዕረግ ሦስት ምክትል ከንቲባዎች ይሾማሉ እየተባለ ነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀጣይነት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ በሚሾም አንድ ከንቲባና በሚኒስትር ማዕረግ በሚሾሙ ሦስት ምክትል ከንቲባዎች እንደሚመራ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ምንጮች እንደሚሉት፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ማዕረግ ለከተማው...
View Article